Back to News

* ታላቅ የትብብር ስምምነት *

Published on: November 21, 2025
*  ታላቅ የትብብር ስምምነት  *
የብራይት ሜዲካልና ቢዝነስ ኮሌጅ እና አባ መላ የሶፍትዌር ልማት እና የኮምፒውተር ስራዎች ጥገና ድርጅት በጋራ ለመስራት በመስማማት ታላቅ እርምጃ አንሰፍረዋል!
@ የትብብር ዋና ዋና ማዕከሎች
በዳታ ቤዝና ሶፍትዌር ማልማት - የትምህርት ስርዓት ማሻሻያ
- በኮምፒውተር ጥገና - የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ዘላቂ አገልግሎት
- በኮፒ ማሽን ጥገና - የማተም እና የፎቶ ኮፒ መሳሪያዎች አገልግሎት
- በኔትዎርክ ዝርጋታ - የበለጠ ፈጣን እና አስተማማኝ ኢንተርኔት አገልግሎት
@ የትብብር ዓላማዎች
የትምህርት ጥራት ማጎልበት
• የቴክኖሎጂ አድማስ ማስፋት
• ዘመናዊ የትምህርት መሳሪያዎችን ማቅረብ
• ለተማሪዎች የተሻለ የቴክኖሎጂ አገልግሎት ማቅረብ

ይህ ትብብር ለተማሪዎቻችን ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አገልግሎት እንዲያገኙ እና በቴክኖሎጂ ዓለም ውስጥ ብቃት እንዲኖራቸው ያስችላል።

==> ወደፊት በአንድነት! <==
Back to News