News Articles

Latest News

Stay updated with our latest announcements and articles

የምዝገባ ቀን ስለማሳወቅ

የምዝገባ ቀን ስለማሳወቅ

November 22, 2025

የብራይት ሜዲካልና ቢዝነስ ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ እስከ 15/03/2018 ዓ/ም ምዝግባ እንድታጠናቁ እናሳስባለን

Read More
*  ታላቅ የትብብር ስምምነት  *

* ታላቅ የትብብር ስምምነት *

November 21, 2025

የብራይት ሜዲካልና ቢዝነስ ኮሌጅ እና አባ መላ የሶፍትዌር ልማት እና የኮምፒውተር ስራዎች ጥገና ድርጅት በጋራ ለመስራት በመስማማት ታላቅ እርምጃ አንሰፍረዋል! @ የትብብር ዋና ዋና ማዕከሎች በዳታ ቤዝና ሶፍትዌር ማልማት - የትምህርት ስርዓት ማሻሻያ - በኮምፒውተር ጥገና - የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ዘላቂ አገልግሎት - በኮፒ ማሽን ጥገና - የማተም እና የፎቶ ኮፒ መሳሪያዎች አገልግሎት - በኔትዎርክ ዝርጋታ - የበለጠ ፈጣን እና አስተማማኝ ኢንተርኔት አገልግሎት @ የትብብር ዓላማዎች የትምህርት ጥራት ማጎልበት • የቴክኖሎጂ አድማስ ማስፋት • ዘመናዊ የትምህርት መሳሪያዎችን ማቅረብ • ለተማሪዎች የተሻለ የቴክኖሎጂ አገልግሎት ማቅረብ ይህ ትብብር ለተማሪዎቻችን ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አገልግሎት እንዲያገኙ እና በቴክኖሎጂ ዓለም ውስጥ ብቃት እንዲኖራቸው ያስችላል። ==> ወደፊት በአንድነት!

Read More
graduation Bright Medical & Business College 2024 Graduation Program

graduation Bright Medical & Business College 2024 Graduation Program

November 21, 2025

Bright Medical & Business College proudly celebrates the graduation of 1000+ students from the 2017 academic year! Our graduates have successfully completed their studies in: • Medicine • Pharmacy • Nursing Join us in congratulating these future healthcare professionals who are now ready to serve our communities and advance Ethiopia's healthcare sector.

Read More
የብራይት ሜዲካል እና ቢዝነስ ኮሌጅ የ2017 ዓ/ም የትምህርት አመት መጨረሻ የምርቃት ሥነ ሥርዓት

የብራይት ሜዲካል እና ቢዝነስ ኮሌጅ የ2017 ዓ/ም የትምህርት አመት መጨረሻ የምርቃት ሥነ ሥርዓት

November 21, 2025

ከፍተኛ ድምጽ እና ኩራት እናሳውቃለን፤ የብራይት ሜዲካል እና ቢዝነስ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም የትምህርት አመት ለተማሩት ከ1000 በላይ ተማሪዎች የምርቃት ሥነ ሥርዓት አካሄዷል። - በሜዲሲን - የወደፊት ዶክቶሮች - በፋርማሲ - የጤና ክብካቤ ሙያተኞች -> በነርሲግ - የህይወት እርዳታ ሰጭ እናቶች ይህ ታላቅ ስኬት የተገኘው በተማሪዎቻችን በደለኛ ጥረት፣ በሙያተኞች መምህራን ትጋት እና በወላጆች ድጋፍ ነው። አዲሶቹ ተመራቂዎቻችን አሁን ወደ ሥራ ሥነ ሥርዓት በመግባት በሀገራችን የጤና ክፍል ውስጥ እጅግ አስፈላጊ አላፊነት ለመሥራት ተዘጋጅተዋል። እንኳን ደስ ያላችሁ! Congratulations!

Read More